ለጨረታ የወጣ ባለ3 ጅምር ፎቅ

13,365,779 Br

In stock

  Ask a Question
Category: Tag:

ለጨረታ የወጣ ባለ3 ጅምር ፎቅ🏠
በመነሻ ዋጋ 13 ሚሊዮን 365.778.80
ቦታውን ቱሉዲምቱ ከጎመጁ ማደያ ጀርባ ከመንገድ ብዙም ያራቀ
ካሬው 94.64
የክፍሉ ብዛት 14 የሆነ
የጨረታው ቀን መጋቢት 30 ሲሆን  ጨረታው የሚካሄድበት ቦታው ልደታ የሚገኘው ፍርድአፈፃፀም አዳራሽ ከቀኑ 5 ስአት ምዝገባውም የዛኑ ቀን ነው ተጫራቾች  የጨረታ መነሻ ዋጋውን 1/4 በንግድ ባንክ በሲፒኦ ማስያዝ አለባቸው ቤቱንም መጎብኘት የሚፈልጉ በመጋቢት 23, 24 25 ጠዋት ትራንስፓርት ስለሚዘጋጅ ጠዋት ጠዋት ከቀኑ 4 ሰአት ፍርድአፈፃፀም ቢሮ በመገኘት መጎብኘት ይችላሉ
ለበለጠ መረጃ 📞0911153074

View Source

Be the first to review “ለጨረታ የወጣ ባለ3 ጅምር ፎቅ”

Your email address will not be published. Required fields are marked *

Reviews

There are no reviews yet.

No more offers for this product!

General Inquiries

There are no inquiries yet.

See It Styled On Instagram

    No access token

Main Menu