
ለጨረታ የወጣ ባለ3 ጅምር ፎቅ🏠
በመነሻ ዋጋ 13 ሚሊዮን 365.778.80
ቦታውን ቱሉዲምቱ ከጎመጁ ማደያ ጀርባ ከመንገድ ብዙም ያራቀ
ካሬው 94.64
የክፍሉ ብዛት 14 የሆነ
የጨረታው ቀን መጋቢት 30 ሲሆን ጨረታው የሚካሄድበት ቦታው ልደታ የሚገኘው ፍርድአፈፃፀም አዳራሽ ከቀኑ 5 ስአት ምዝገባውም የዛኑ ቀን ነው ተጫራቾች የጨረታ መነሻ ዋጋውን 1/4 በንግድ ባንክ በሲፒኦ ማስያዝ አለባቸው ቤቱንም መጎብኘት የሚፈልጉ በመጋቢት 23, 24 25 ጠዋት ትራንስፓርት ስለሚዘጋጅ ጠዋት ጠዋት ከቀኑ 4 ሰአት ፍርድአፈፃፀም ቢሮ በመገኘት መጎብኘት ይችላሉ
ለበለጠ መረጃ 📞0911153074
View Source
General Inquiries
There are no inquiries yet.
Reviews
There are no reviews yet.